ሱራ 53 አን ነጅም, አያት 21 – 22

  1. أَلَكُمُ الذَّكَرُ وَلَهُ الْأُنْثَىٰ

    ለእናንተ ወንድ ለእርሱም ሴት (ልጅ) ይኖራልን?

    53:21
  2. تِلْكَ إِذًا قِسْمَةٌ ضِيزَىٰ

    ይህቺ ያን ጊዜ አድላዊ ክፍፍል ናት፡፡

    53:22

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ