ሱራ 53 አን ነጅም, አያት 5 – 6 عَلَّمَهُ شَدِيدُ الْقُوَىٰ ኀይሎቹ ብርቱው አስተማረው፡፡ 53:5 ذُو مِرَّةٍ فَاسْتَوَىٰ የዕውቀት ባለቤት የኾነው (አስተማረው፤ በተፈጥሮ ቅርጹ ኾኖ በአየር ላይ) ተደላደለም፡፡ 53:6 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 53 →