ሱራ 55 አር ረሕማን, አያት 15 – 16

  1. وَخَلَقَ الْجَانَّ مِنْ مَارِجٍ مِنْ نَارٍ

    ጃንንም ከእሳት ከኾነ ነበልባል ፈጠረው፡፡

    55:15
  2. فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ

    ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?

    55:16

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ