ሱራ 55 አር ረሕማን, አያት 19 – 20

  1. مَرَجَ الْبَحْرَيْنِ يَلْتَقِيَانِ

    ሁለቱን ባሕሮች የሚገናኙ ሲኾኑ ለቀቃቸው፡፡

    55:19
  2. بَيْنَهُمَا بَرْزَخٌ لَا يَبْغِيَانِ

    (እንዳይዋሐዱ) በመካከላቸው ጋራጅ አልለ፡፡ (አንዱ ባንዱ ላይ) ወሰን አያልፉም፡፡

    55:20

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ