ሱራ 55 አር ረሕማን, አያት 26 – 27

  1. كُلُّ مَنْ عَلَيْهَا فَانٍ

    በእርሷ (በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው፡፡

    55:26
  2. وَيَبْقَىٰ وَجْهُ رَبِّكَ ذُو الْجَلَالِ وَالْإِكْرَامِ

    የልቅናና የልግሥና ባለቤት የኾነው የጌታህ ፊትም ይቀራል፡፡ (አይጠፋም)፡፡

    55:27

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ