ሱራ 58 አል ሙጃደላ, አያት 20

  1. إِنَّ الَّذِينَ يُحَادُّونَ اللَّهَ وَرَسُولَهُ أُولَٰئِكَ فِي الْأَذَلِّينَ

    እነዚያ አላህንና መልክተኛውን የሚከራከሩት እነዚያ በጣም በወራዶቹ ውስጥ ናቸው፡፡

    58:20

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib