ሱራ 68 አል ቀለም, አያት 19 – 20

  1. فَطَافَ عَلَيْهَا طَائِفٌ مِنْ رَبِّكَ وَهُمْ نَائِمُونَ

    እነርሱ የተኙ ኾነውም ሳሉ ከጌታህ የኾነ ዟሪ በእርሷ ላይ ዞረባት፡፡

    68:19
  2. فَأَصْبَحَتْ كَالصَّرِيمِ

    እንደ ሌሊት ጨለማም ኾና አነጋች፤ (ከሰለች)፡፡

    68:20

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ