ሱራ 70 አል መዓሪጅ, አያት 24 – 25

  1. وَالَّذِينَ فِي أَمْوَالِهِمْ حَقٌّ مَعْلُومٌ

    እነዚያም በገንዘቦቻቸው ላይ የታወቀ መብት ያለባቸው የኾኑት፡፡

    70:24
  2. لِلسَّائِلِ وَالْمَحْرُومِ

    ለለማኝ ከልመና ለሚከለከልም (መብት ያለባቸው የኾኑት)፡፡

    70:25

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ