ሱራ 77 አል ሙርሰላት, አያት 13 – 14

  1. لِيَوْمِ الْفَصْلِ

    ለመለያው ቀን (በተባለ ጊዜ፤ በፍጡሮች መካከል ይፈረዳል)፡፡

    77:13
  2. وَمَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الْفَصْلِ

    የመለያውም ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?

    77:14

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ