ሱራ 77 አል ሙርሰላት, አያት 2 – 4 فَالْعَاصِفَاتِ عَصْفًا በኀይል መንፈስን ነፋሾች በኾኑትም፣ 77:2 وَالنَّاشِرَاتِ نَشْرًا መበተንን በታኞች በኾኑትም፤ (ነፋሶች)፣ 77:3 فَالْفَارِقَاتِ فَرْقًا መለየትን ለይዎች በኾኑትም፣ 77:4 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 77 →