ሱራ 77 አል ሙርሰላት, አያት 25 – 26

  1. أَلَمْ نَجْعَلِ الْأَرْضَ كِفَاتًا

    ምድርን ሰብሳቢ አላደረግናትምን?

    77:25
  2. أَحْيَاءً وَأَمْوَاتًا

    ሕያዋን ኾናችሁ ሙታንም ኾናችሁ፡፡

    77:26

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ