ሱራ 77 አል ሙርሰላት, አያት 3 – 4

  1. وَالنَّاشِرَاتِ نَشْرًا

    መበተንን በታኞች በኾኑትም፤ (ነፋሶች)፣

    77:3
  2. فَالْفَارِقَاتِ فَرْقًا

    መለየትን ለይዎች በኾኑትም፣

    77:4

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ