ሱራ 77 አል ሙርሰላት, አያት 41 – 42 إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي ظِلَالٍ وَعُيُونٍ ጥንቁቆቹ በጥላዎችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡ 77:41 وَفَوَاكِهَ مِمَّا يَشْتَهُونَ ከሚከጅሉትም ሁሉ በፍራፍሬዎች ውስጥ ናቸው፡፡ 77:42 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 77 →