ሱራ 78 አን ነበእ, አያት 21 – 23

  1. إِنَّ جَهَنَّمَ كَانَتْ مِرْصَادًا

    ገሀነም መጠባበቂያ (ስፍራ) ናት፡፡

    78:21
  2. لِلطَّاغِينَ مَآبًا

    ለሕግ ተላላፊዎች መመለሻ ስትኾን፡፡

    78:22
  3. لَابِثِينَ فِيهَا أَحْقَابًا

    በውስጧ ብዙን ዘመናት ነዋሪዎች ሲኾኑ፤

    78:23

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ