ሱራ 78 አን ነበእ, አያት 24 – 25

  1. لَا يَذُوقُونَ فِيهَا بَرْدًا وَلَا شَرَابًا

    በውስጧ ቅዝቃዜንም መጠጥንም አይቀምሱም፡፡

    78:24
  2. إِلَّا حَمِيمًا وَغَسَّاقًا

    ግን ሙቅ ውሃንና እዥን (ይቀምሳሉ)፡፡

    78:25

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ