ሱራ 78 አን ነበእ, አያት 4 – 5

  1. كَلَّا سَيَعْلَمُونَ

    ይከልከሉ፤ ወደፊት (የሚደርስበቸውን) በእርግጥ ያውቃሉ፡፡

    78:4
  2. ثُمَّ كَلَّا سَيَعْلَمُونَ

    ከዚያም ይከልከሉ፤ ወደፊት ያውቃሉ፡፡

    78:5

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ