ሱራ 78 አን ነበእ, አያት 9 – 11
-
وَجَعَلْنَا نَوْمَكُمْ سُبَاتًا
እንቅልፋችሁንም ዕረፍት አደረግን፡፡
78:9 -
وَجَعَلْنَا اللَّيْلَ لِبَاسًا
ሌሊቱንም ልባስ አደረግን፡፡
78:10 -
وَجَعَلْنَا النَّهَارَ مَعَاشًا
ቀኑንም (ለኑሮ) መስሪያ አደረግን፡፡
78:11
ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ