ሱራ 7 አል-አዕራፍ, አያት 159

  1. وَمِنْ قَوْمِ مُوسَىٰ أُمَّةٌ يَهْدُونَ بِالْحَقِّ وَبِهِ يَعْدِلُونَ

    ከሙሳም ሕዝቦች በእውነት የሚመሩት በእርሱም (ፍርድን) የሚያስተካክሉ ጭፍሮች አሉ፡፡

    7:159

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib