ሱራ 7 አል-አዕራፍ, አያት 204

  1. وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنْصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ

    ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡

    7:204

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib