ሱራ 7 አል-አዕራፍ, አያት 78

  1. فَأَخَذَتْهُمُ الرَّجْفَةُ فَأَصْبَحُوا فِي دَارِهِمْ جَاثِمِينَ

    ወዲያውም የምድር መንቀጥቀጥ (ጩኸትም) ያዘቻቸው፡፡ በቤቶቻቸውም ውስጥ ተንከፍርረው አነጉ፡፡

    7:78

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib