ሱራ 80 ዐበሰ, አያት 15 – 16 بِأَيْدِي سَفَرَةٍ በጸሐፊዎቹ (መላእክት) እጆች (ንጹሕ የተደረገች)፡፡ 80:15 كِرَامٍ بَرَرَةٍ የተከበሩና ታዛዦች በኾኑት (ጸሐፊዎች እጆች)፡፡ 80:16 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 80 →