ሱራ 80 ዐበሰ, አያት 18 – 19

  1. مِنْ أَيِّ شَيْءٍ خَلَقَهُ

    (ጌታው) በምን ነገር ፈጠረው? (አያስብምን?)

    80:18
  2. مِنْ نُطْفَةٍ خَلَقَهُ فَقَدَّرَهُ

    ከፍትወት ጠብታ ፈጠረው፤ መጠነውም፡፡

    80:19

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ