ሱራ 80 ዐበሰ, አያት 33 – 35 فَإِذَا جَاءَتِ الصَّاخَّةُ አደንቋሪይቱም (መከራ) በመጣች ጊዜ፤ 80:33 يَوْمَ يَفِرُّ الْمَرْءُ مِنْ أَخِيهِ ሰው ከወንድሙ በሚሸሽበት ቀን፤ 80:34 وَأُمِّهِ وَأَبِيهِ ከናቱም ካባቱም፤ 80:35 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 80 →