ሱራ 23 አል-ሙዕሚኑን, አያት 112

  1. قَالَ كَمْ لَبِثْتُمْ فِي الْأَرْضِ عَدَدَ سِنِينَ

    «በምድር ውስጥ ከዓመታት ቁጥር ስንትን ቆያችሁ؟» ይላቸዋል፡፡

    23:112

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib