ሱራ 2 አል-በቀራህ, አያት 18

  1. صُمٌّ بُكْمٌ عُمْيٌ فَهُمْ لَا يَرْجِعُونَ

    (እነሱ) ደንቆሮዎች፣ ዲዳዎች፣ ዕውሮች ናቸው፤ ስለዚህ እነርሱ አይመለሱም፡፡

    2:18

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib